የንግዶን ሂደት በቅፅበት

ወቅታዊ ሪፖርቶች፣ እቃ ሲያልቅ ማስታወሻ፣ አሪፍ የሚሸጡትን ብር ከያዙ እቃዎች መለያ እና ሌላም ብዙ

እኛን ከመረጡን...

ፈጣን የእልቂት ማስታወሻ

ፈጣን የእልቂት ማስታወሻ

እቃዎች ለማለቅ ሲቃረቡ እና ሌሎም ማወቅ ያለቦትን ክስተቶች በስልኮ እናስታውሶታለን።

ጠቃሚ ሪፖርቶች

ጠቃሚ ሪፖርቶች

እንደ ወቅታዊ ሽያጭ ያሉ ለውሳኔ ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን እናቀርብሎታለን።

ቢርቁም እንዲቀርቡ

ቢርቁም እንዲቀርቡ

መዝገብን ሲጠቀሙ ንግዶን በስልኮ መከታተል እና መቆጣጠር ያስችሎታል።

ዲጂታል መደርደሪያዎ

ዲጂታል መደርደሪያዎ

በየትኛውም ጊዜ ሁሉም እጆ ላይ ያሉ እቃዎችን ዝርዝር በብዛት እና በዋጋም ጭምር እያወዳደሩ ይመልከቱ።

የመዝገብ አጠቃቀም

1

እቃዎችን ያስተዋውቁ

በንግዶ ውስጥ የሚገኙትን እቃዎች አንድ ጊዜ ወደ መዝገብ ማስገባት

2

ሽያጮችን ይመዝግቡ

5 ሰከንድ ሳይፈጅቦ አንድን ሽያጭ እንደፈፀሙ መመዝገብ

3

የቀረውን መዝገብ ይወጣዋል

ሂሳቡን አስልቶ፣ እቃዎችን እንዲሁም ቡድኖችን አወዳድሮ ለውሳኔ የሚመች ትኩስ መረጃዎችን ያቀርብሎታል

ደንበኞቻችን ምን ይላሉ

"This platform transformed our inventory tracking—alerts saved us from stockouts!"

Jane Doe

Store Manager

"Easy sync between teams; reports are a game-changer for monthly reviews."

John Smith

Business Owner

"Simple input, powerful insights. Highly recommend for small businesses."

Alex Lee

Sales Lead

ለሁሉም በተመጣጣኝ ዋጋ

መዝገብ

ለትናንሽ ሱቆች እና መደብሮች

499 ብር / ወር
  • የእቃ ዝርዝሮን ማስገቢያ
  • ሽያጭ እና ግዢዎች
  • የተሟላ ሪፖርት
  • ሰው ጭማሪ በ299 ብር
አሁኑኑ ይጀምሩ
የብዙዎች ምርጫ

መዝገብ Plus

ለጅምላ እና ባለ ብዙ ቅርንጫፍ ንግዶች

999 ብር / ወር
  • ሁሉም የመዝገብ ብቃቶች
  • ፈጣን የስልክ እርዳታ
  • የሽያጭ ሰራተኞች ስልጠና እና ድጋፍ
  • ለአካውንቲን የሚሆን ረፖርት ማውጫ
  • ሰው ጭማሪ በ599 ብር
አሁኑኑ ይጀምሩ

መዝገብ ልዩ

የተለየ ፍላጎት ላላቸው ተቋማት

ከ14,999 ብር / ወር
  • ሁሉም የመዝገብ Plus ብቃቶች
  • በፍላጎት ተጨማሪ ብቃቶችን ማከል
  • ብዙ ንግዶችን በአንድ ላይ ማሳየት
  • ልምድ ያለው የአካውንቲንግ ባለሙያ
  • የፒችትሪና ሌሎችም ሶፍትዌሮች ጋር ማገናኘት
በቀጥታ ያናግሩን

የመዝገብ ክፍያ በየወሩ የሚከፈል ሲሆን በማንኛውም ሰዓት አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ።

ንግዶን ዘመናዊነት ለማላበስ ዝግጁ ኖት?

አዲሱን የንግዶን ምዕራፍ አሁኑኑ ይጀምሩ